Home GDCO ስለ ጎልኅድ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ ጎልኅድ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ምን ያህል ያውቃሉ?

by admin

ስለ ጎልኅድ ስኮላርሽፕ ፕሮግራም ምን ያህል ግንዛቤ አለዎት?

ጎልኅድ • ኦክቶበር 2፣ 19911 በ ዋሽንግተን ዲሲ፤ እንደበጎ አድራጎት ( 501-c NGO ) ሆኖ ተመዘገበ፤ የመመዝገቢያ ማመልከቻው
መፈቀዱን የሚአረጋግጥ የምስክር ወረቀት በዚሁ እለት አገኘ።
• ከፕሮጆክቶቹ አንዱ የሆነውን – የስኮላርሽፕ ፕሮግራም ለመስራት፤ በ 1996 ዓ/ም፤ ኮሚቲ አቋቋመ፤
• ፕሮግራሙ ግልጽና ቀና አካሄድ እንዲኖረው፤ ከአጋሩ ጎልማ ጋር ፤ የሥራ ድረሻተከፋፉለ፤
• በአሜሪካ የሚገኙ የጎንደር ፍለሐገር ተወላጆችንና ሌሎችም ማኅበሩን የሚደግፉ በማስተባበርና እርዳታ የሚለግሱ ድርጅቶችን
በማፈላለግ ለ 76 ተማሪዎች የገንዘብ ድጎማ በማድረግ ስራውን ጀመረ።

koladiba gdco students gondev

የፕሮግራሙ አሸናፊ ተማሪዎች ከቆላድባ ትምህርት ቤት

ፕሮግራሙ

o የራሱ የባንክ ሂሳብ አለው፤ ለታክስ ቅነሳ የሚአገለግል ደረሰኝ ይሰጣል።
o ሂሳቡን በውጭ አካል ያስመረምራል።
o ለፕሮግራሙ ተሳታፊዎች ዓመታዊ ሙሉ ዘገባ (እያንዳንዱ ለጋሽ ስም ከነክፍያው፣በፕሮግራሙ የተሳተፉትን ት/ቤቶች ስምዝርዝር እና የስኮላርሺፕ
አሸናፊዎችን ስም ዝርዝር ያካተተ) ያቀርባል።
o ቻፕተሮች በየአካቢያቸው በሚአደርጉት የተለያዩ ስብሰባዎች፤ የፕሮግራሙን እንቅስቃሴ በስፋት ያስተዋወቃል።
o በሰ/አ ስፖርት ፌደሬሽን በዓላት ፕሮግራሙን ያስተዋውቃል
o በማኅበሩ ልሳን – ልሳነጎንደር – ትልቅ ሽፋን እየተሠጠው በየቤቱ መወያያ እንዲሆን ተጥሯል።
o ድኅረ-ገጽ፤ ከፍቶ ተደራሽነቱን ዓለም-አቀፋዊ አድርጓል።

Read More Here

ስለጎልኅድ ሰኮላርሽ ፕሮግራም ምን ያህል ግንዛቤ አለዎት?

 

[pdf-embedder url=”https://gondev.org/wp-content/uploads/2017/12/Brochure-Amharic-3.docx-2-final-pdf.pdf-back-pdf.pdf”]

You may also like

Leave a Comment