በጎንደር ልማትና ኅብረት ድርጅት (ጎልኅድ)
የጎንደር ልማትና ማሕበራዊ አገልግሎት ድርጅት (ጎልማአድ)
Gondar Development and Social Services Organization
የ 2017 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ
ጎልማአድ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄዳል።
የዓመቱ የሥራ ክንውን ፣ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ ፤ የሂሳብ ዘገባ ና ሌሎች የ መወያያ አጀንዳዎች
ይስተናገዳሉ ። ማነኛውም የክፍለ ሐገሩ ተወላጅ በዚህ ስብሰባ እንዲገኝ / እንድትገኝ የ አክብሮት ግብዣችን ይድረስዎ ።
Gondar Development and Social Services Organization Annual Meeting will be held December 23, 2017, at the Shepherd Park ( Juanita E. Thornton ) Library, in Washington, D.C.
You are invited to attend the annual meeting to review the year performance and discuss on other agendas.
December 23, 2017 ከ 1:30 pm – 4:30 pm
Shepherd Park ( Juanita E. Thornton ) Library, Meeting Room 2
7420 Georgia Ave. NW,
Wahington, DC 20012
የጎልማአድ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ
For information: call (703) 593 8169 or (301) 602 4669
Comments
No Comments