የጎልማአድ 2017 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ

Loading Events
Find Events

Upcoming Events

December 2017
Free

የጎልማአድ 2017 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ

በጎንደር ልማትና ኅብረት ድርጅት (ጎልኅድ) የጎንደር ልማትና ማሕበራዊ አገልግሎት ድርጅት (ጎልማአድ) Gondar Development and Social Services Organization የ 2017 ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ጎልማአድ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔውን December 23, 2017 ከ 1:30 pm - 4:30 pm በ Shepherd Park ( Juanita E. Thornton ) Library, Meeting Room 2 7420 Georgia Ave. NW, Wahington, DC 20012 ያካሄዳል። የዓመቱ የሥራ ክንውን ፣ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ምርጫ ፤ የሂሳብ ዘገባ ና ሌሎች የ መወያያ አጀንዳዎች ይስተናገዳሉ ። ማነኛውም የክፍለ ሐገሩ ተወላጅ በዚህ ስብሰባ እንዲገኝ / እንድትገኝ የ አክብሮት ግብዣችን ይድረስዎ ። የጎልማአድ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ For information: call (703) 593 8169 or (301) 602…

Read More
January 2018
Free

Conference Call

Gonder Limat GDCO conference call meeting.

Read More
+ Export Events